(አይኤም ኤፍ)ና የዓለም ባንክ ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ተጀምሯል። ኢትዮጵያን ጨምሮ የአባል ሃገራቱ የገንዘብ ሚንስትሮችና የብሄራዊ ባንክ ገዥዎች የሚሳተፉበት ነው። የኢኮኖሚና ኢንቨስትመንት አማካሪው ...
(አይኤም ኤፍ)ና የዓለም ባንክ ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ተጀምሯል። ኢትዮጵያን ጨምሮ የአባል ሃገራቱ የገንዘብ ሚንስትሮችና የብሄራዊ ባንክ ገዥዎች የሚሳተፉበት ነው። የኢኮኖሚና ኢንቨስትመንት አማካሪው ...
"በሕግ ወጥ መንገድ ፈንጂ ይዞ በመገኘት እና የሀገር ክህደት በመፈጸም" በተወነጀሉ 16 የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ላይ በትላንትናው እለት የጥፋተኝነት ብይን ማሳለፉን አንድ የተከሳሾች ተከላካይ ጠበቃ ...
"በጠቅላላ ጉባኤ፣ በኦዲት እና በሴት አባላት አማካኝነት ከሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ጋራ በተያያዘ፣ 11 የፖለቲካ ፓርቲዎችን በጊዜያውነት ማገዱን ትላንት ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. በጻፈው እና ...
ትላንት ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. አዲስ አበባ መርካቶ ውስጥ በደረሰው የእሳት አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን፣ የከተማዋ እሳት እና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ...
የዩናይትድ ስቴትሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን የተቀዛቀዘውን የተኩስ አቁም ንግግር ለማነቃቃት፣ የተጠናከረ የሰብአዊ ርዳታ ወደ ጋዛ እንዲገባ ለማድረግ እና ብሎም በሊባኖስ በእስራኤል እና ...
"አስቸኳይ ምላሽ ለትግራይ" የተባለ ኮሚቴ አስታወቀ። ኮሚቴው ተጎጂዎቹን ለመርዳት ዛሬ ባስጀመረው የገቢ ማሰባሰቢያ 130 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ መታቀዱን እና፣ ፌደራል መንግሥቱ 130 ሚሊዮን ብር ...